Uncategorized

Uncategorized

በጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰማራው አንበሳ ኢሊት ታክቲካል ቴክስታየል ምርት ማምረት ጀመረ!

**************************************** ኢኢቢ: መጋቢት 30/2017 ዓ.ም (ባህር ዳር) በባህርዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ከአሁን በፊት ገብተው ሾል ከጀመሩት አራቱ ኢንዱስትሪዎች በተጨማሪ የክልሉ መንግስት […]

Uncategorized

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምርያ ኢትዩጵያ ታምርት እኛም እንሸምት በሚል መሪ ቃል የባለሃብቶችና የአጋር አካላት የንቅናቄ መድረክ አካሄደ።

********************************** ኢኢቢ: መጋቢት 28/2017 ዓ.ም: ባህርዳር በመድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ኃላፊና የእለቱ የክብር እንግዳ አቶ ዩሐንስ

Uncategorized

“ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” በሚል መሪ ቃል

የደሴ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ የንቅናቄ መድረክ ተካሄደ። ***************************************** ኢኢቢ፦ መጋቢት 28/2017ዓ.ም(ባህርዳር) በእለቱ አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ በብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት

Uncategorized

“ሰላምን በማረጋገጥ ኢንዱስትሪዎች 24 ሰአት መስራት እንዲችሉ ማድረግ ይገባል”

********************************************************** ኢኢቢ: የካቲት የካቲት 18/2017 ዓ.ም :ባህርዳር በደብረ ብርሃን ከተማ በ2 ቢሊየን 130 ሚሊየን ካፒታል የተገነቡ 5 ፋብሪካዎች ተመረቁ አዲስ

Uncategorized

ከ91 ሺህ በላይ ዜጎች በአምራች ኢንዱስትሪዎች የሥራ ዕድል እንደተፈጠረላቸው የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ።

*********************************************** ኢኢቢ: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (ባህርዳር) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ ”ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት” በሚል መሪ

Uncategorized

ባለፉት ስድስት ወራት 1146 አልሚ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ማውጣታቸውን ቢሮው አስታወቀ!!!

######################################################### ኢኢቢ የካቲት 12 /2017 ዓ.ም (ባህር ዳር) ‘’ክልሉ በ2022 በአምራች ኢንዱስትሪ ላይ የተመሰረተ ሆኖ ማየት’’ የሚል ርዕይ ይዞ ወደ

Uncategorized

92 ሚሊዮን ብር ወጭ የተደረገበት የዱቄት ፍብሪካ ተመረቀ።

******************************************* ኢኢቢ: የካቲት 12/2017 ዓ.ም :ባህርዳር የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ የተገነባ የዱቄት

Uncategorized

“በበጀት ዓመቱ 111 አምራች ኢንዱስትሪዎች ወደ ምርት ገብተዋል” የአማራ ክልል የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ

******************************************* የካቲት 13/2017 ዓ.ም (ኢኢቢ) ባህር ዳር የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የነባር እና አዲስ ፕሮጀክቶች የአፈጻጸም ግምገማ እና

Uncategorized

“የኢንቨስትመንት ውጤታማነት በመሪው አስተሳሰብ ልቀት ይወሰናል”

አቶ አህመድ አሊ **********************************************************/ ኢኢቢ: የካቲት 14/2017ዓ.ም. :ባህርዳር በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ቦርድ አባላት በዞኑ ባሉ የኢንቨስትመንት ዘርፋ

Uncategorized

በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ስራዎች ተስፋ ሰጪ ስኬቶች ተመዝግበዋል ( አቶ ጥላሁን አባይ)

ኢኢቢ: ጥር 13/ 2017 ዓ.ም (ባህርዳር) የኢዱስትሪ ሚኒስቴር የ2017 የበጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት የዕቅድ አፈፃፀሙን ለክልልና ከተማ አስተዳደር ፣

Scroll to Top