- ይህ ቀጠና በተለምዶ ምስራቅ አማራ ተብሎ የሚጠራውን የአማራ ክፍል ማለትም በሰ/ሸዋን፣ የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞንን፣ ደ/ወሎን እና ሰ/ወሎን ያጠቃልላል፡፡
- አካባቢው ለአዲስ አበባ ከተማ እና ለጅቡቲ ወደብ ቅርበት ያለው፣ የባቡር መስመር የሚያልፍበት ፣የአውሮፕላን ማረፊያ ያለው፣
- የኮምቦልቻ፣የደ/ብርሃን እና የአርረቲ (የግል) የለሙ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ያሉት፣ እና ኮምቦልቻ ላይ ደግሞ
- ስለሆነም በቀጠናው የቅድሚያ-ቅድሚያ የሚሰጣቸው የኢንቨስትመንት ዘርፎች ማንፋክቸሪንግ፣አትክልትና ፍራፍሬ ልማት እና እንስሳት እርባታ ሲሆኑ፣
– ማንፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ – (ደ/ብርሃን፣ቱለፋ፣አረርቲና ኮምቦልቻ)
– አትክልትና ፍራፍሬ ልማት – (ሽዋሮቢት ፣የቆቦ – ጊራና ሸለቆ ፣ዳዋጨፋ አካባቢ)
- የእንስሳት እርባታና ማድለብ (በግ፣ዶሮ፣ የወተትና የስጋ ከብት ማድለብ) ከፊል ሰ/ሸዋ እና ደ/ወሎ አካባቢዎች ተመራጭ ናቸው፡፡
– ወልዲያ፣ኮምቦልቻ፣ደ/ብርሃን በዋና ማዕከልነት ያገለግላሉ



