አገልግሎት አሰጣጥ ቅሬታ ሰሚ ወ/ሮ ሮማንወርቅ ደነቀው አየነውአገልግሎት አሰጣጥ ቅሬታ ሰሚ ባለሙያ Phone no -0583208705 E-mail address - denekewromanework@yahoo.com Telegram- link በአገልግሎት አሰጣጥ ቅሬታ ሰሚ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ተግባር 1 ለሚቀርቡ ቅሬታዎች ምላሽ መስጠት ተግባር 2 ቅሬታና አቤቱታ መቀበልና ጉዳዩን መረዳት ተግባር 3 የቀረበውን መረጃ መሰረት በማድረግ ማጣራትና የውሳኔ ሀሳብ መስጠት እንዲሁም ተሽከርካሪዎች ዝርዝር ከኢንቨስትመንት ሕጉ አኳያ ይመረምራል፣ ይገመግማል፣ የጉምሩክ ቀረጥ ማበረታቻውን ይፈቅዳል:: ፋይል እና ሰነድ