የግዥና ፋይናንስ ንብርት አስተዳደር ዳይሪክቶሬት

ዘሪቱ ይመር

የግዥና ፋይናንስ ንብርት አስተዳደር ዳይሪክቶሬት ዳይሬክተር

በዳይሬክቶራቱ የሚከናወኑ ዋናዋና ተግባራት

ተግባር 1

የተመደበ በጀት ለታለመለት አላማ መዋል ከበጀት በላይ ያለመከፈሎን ማረጋጥ

ከመ/ቤቱ ዕቅድ በመነሳት የዳይሬክተሩን ዕቅድ አዘጋጅቶ ለቡድን መሪዎች ዕቅድ ይሰጣል፡፡

የመ/ቤቱን ዓመታዊ በጀትና የስራ መርሀ ግብር ሰደርስ ያስተዳድራል፡፡

በስሩ የሚገኙ ባለሙያዎችን ያስተባብራል የስራ አፈፃፀም ይሞላል በየቡኑ ስር የሚገኙትንም ውልና የስራ አፈፃፀም እንዲሞላላቸው ክትትል ያደርጋል፡የስለጠና የቴክኒክ ድጋፍ ያደርጋል፡፡

ተግባራት በታቀደላቸው ጊዜና ጥራት መከናወናቸውን ይከታተላል፡፡

ለውስጥና ለውጭ ተገልጋዬች የሚፈልኑትን አገልግሉቶች በአግባቡ መሰጠታቸውን አና ቅሬታ እንዳይቀርብ ይከታተላል፡፡

ለመ/ቤቱ የሚቀርቡ የክፍያና የበጀት ጥያቄዎችን አግባብነታቸውን በማጣራት የሚመለከተው ቡድን ባለሙያ/ ይመራል አፈፃፀሙን ይከታተላላ፡፡

የቢሮው የግዥ አገልግሎት ከተለያዬ የሙስና አሰራሮች በፀዱ ግልጽና ተጠያቂነት ያለበት አሰራር መሰረት ያደረገ እንዲሆን ያደርጋል፡፡

የቢሮ የንብረት አየያዝ በንብረት ክፍል የማየፈለግ ንብረት በማስወገድና በቢሮውየተሰብሳቢና የተከፍይ ሂሳቦ ጠርተው

ፋይል እና ሰነድ

Scroll to Top