በሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የሚከናወኑ ተግባራት

የሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

ወ/ሮ ሙሉየ አዛናው

  • የዳይሬክቶሬቱን አመታዊ ውጤት ተኮር ዕቅድ ማዘጋጀት
  • ሰራተኛውን የውጤት ተኮር ዕቅድ ውል በወቅቱ እንዲያዝ ማድረግ
  • ሠራተኛው የውጤት ተኮር ዕቅድ አፈፃፀም በወቅቱ ተሞልቶ እንዲቀርብ ማድረግ
  • በ6 ወሩ የተጠናከረ የሰው ኃይል መረጃ ይዘጋጃል
  • የየሩብ ዓመት እቅድ ክንውን ሪፖርት ማዘጋጀት
  • የበጀት ዓመት የእቅድ ክንውን ሪፖርት ይዘጋጃል
  • የቢሮውን የሰው ኃይል በደረጃ እድገት ፣በቅጥር፣ በዝውውርና በምደባ ማሟላት ፍላጎት መረጃ ማሰባሰብና ማጠናከር
  • የሰራተኞችን ጥቅማጥቅም ማስከበር
  • የሰራተኞችን ፈቃድ በአሠራሩ መሰረት አገልግሎት መስጠት
  • የደመወዝ ጭማሪና የደረጃ እድገት የሚያገኙ ሠራተኞችን አገልግሎት መስጠት
  • የደንብ ልብስ የመያገኙ ሠራተኞችን በመመሪያው መሰረት እንዲያገኙ ማድረግ
  • የቤተሰብ የደመወዝ ክፍያ ና የወራሽ መብት መፈፀም
  • የጡረታ ስንብትንና ስራ መመለስ ጥያቄ ያቀረቡትን በህጉ መሰረት አገልግሎት መስጠት
  • ለሰራተኞቹ የስራ ልምድና የስንብት ማስረጃ መስጠት

ከሥራ ገበታ የቀረን ሰራተኛ በመለየት በመመሪያው መሠረት ተግባራት ማድረግ

  • የቀረበ የዲሲፕሊን ክስ አፋጣኝ ምላሽ መስጠት
  • የዲሲፕሊን ጉድለት የሚፈፅሙ ሠራተኞች የሚወደውን እርምጃ ተከታትሎ መፈፀም

ለተጨማሪ መረጃ

Scroll to Top