የተከዜ ተፋሰስ ኢንቨስትመንት ቀጠና የተከዜ ተፋሰስ ይህ ቀጠና በዋናነት የተከዜ ወዝን ሸለቆና የተፋሰሱ አዋሳኝ የሆኑ ወረዳዎችና ከተሞች የሚያካልል ሲሆን የዋግኽምራ ዞንን ሙሉ በሙሉ እና የተከዜ ተፋሰስ አዋሳኝ የሆኑ የደ/ጎንደር፣ ሰ/ወሎ እና የሰ/ጎንደር ወረዳዎችን ያቀፈ ነው፡፡, ቀጠናው እንደወርቅና ብረት የመሳሰሉ ከፍተኛ የማዕድን ክምችት በዋግኸምራ እና የቱሪዝም (ላሊበላ)፤የእንሰሳት ሀብት (ፍየል ፣ዓሳ ) ሀብቶች ያሉበት አካባቢ ነው፡፡ , ስለሆነም በቀጠናው የቅድሚ ቅድሚያ ሚሰጣቸው ኢንቨስትመንት አማራጮች፡- የእንስሳት እርባታና ማድረብ ዘርፍ (ፍየል፣ ዓሳ) የማዕድን ፍለጋና የማዕድን ውጤቶችን መፈብረክ /ማንፋክቸሪንግ/ እና ሆቴልና ቱሪዝም ደግሞ በላሊበላና በሰ/ጎንድር አዋሳኝ ወረዳዎች ሌሎች የቀጠናው አማራጮች ናቸው፡፡ የተከዜ ተፋሰስ ኢንቨስትመንት ቀጠና በቀጠናው ቅድሚያ የሚሰጣቸው የኢንቨስትመንት ዘርፎች ለተጨማሪ መረጃ