በኢንዱስትሪ ዘርፍ የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የሚቀርቡ ፕሮጀክቶችን በመመርምር መገምገም፣ ፕላንትና ማሽን ላይ አውት መስራት፤
- የማሽነሪ ድጋፍ ፈልገው ለሚቀርቡ ባለሀብቶችን/ ፕሮጀክትች የማሽነሪ ዝርዝር መገለጫ መስጠት፤
- የምክር አገልግሎት ለሚፈለጉ ባለሀብቶች /ፕሮጀክቶች ድጋፍ መስጠት
- የአዋጭነት ጥናት
- የንግድ እቅድ
- የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የመሰረተ ልማት ችግሮችን በመለየት መፍታት
- የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የብደር ችግር ለይቶ መፍታት
- የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ መስጠት
- ቴክኖሎጅ መኮሪጅ፣ ማልማትና ማሸጋገር
- የማሽነሪ ቴክኖሎጅዎችን በመለየት አሻሽሎ ወይንመ መቶ ፐርሰንት ቀድቶ ማሽጋገር
- አዲዲስ ምርቶችን ማልማትና ማሸጋገር
7. ስለአምራች ኢንዱስትሪዎች ችግር የጥናትና ምርምር ስራዎችን መስራት
8. የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የጥሬ እቃ ችግር ለይቶ መፍታት
9. የአምራች ኢንዱስትሪዎችን መረጃ ወቅታዊ ማድረግ
10. የተኪና ኤክስፖርት ምርቶችን የሚያመርቱ አምራች ኢንዱስትሪዎችን መለየትና መደገፍ
11. በአምራች ኢንዱስትሪዎች የስራ እድል መፍጠር
12. ሞዴል አምራች ኢንዱትሪዎች በመለየት ተሞክሮ ቀምሮ ማስፋት
13. ፋይናንሻልና ፐርፎርማንስ ኦዲቲንግ መስራትና እንዲያስደርጉ መደገፍ
14. የደረጃ ሽግግር የሚያደርጉ አምራች ኢንዱትሪዎችን በመለየት ማሸጋገር
- የማምረት አቅም በሳይንሳዊ መንገድ መለካት
- ያቋረጡ አምራች ኢንደስትሪዎችን በመለየት ድጋፍ አድረጎ ወደ ምርት መመለስ
- ለፈፃሚውና ለአምራች ኢንዱትሪዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት
- ክፍተትን መሰረት ያደረገ ማንዋል ማዘጋጀትና ማውረድ
- ድጋፍና ክትትል ማድረግ
- የሚመጡ ደንበኞችን ተቀብሎ ማስተናገድ