የውስጥ ኦዲት ዳይሬክቶሬት በላይነሽ እንድሪስየውስጥ ኦዲት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር Phone no -0918784974 E-mail address - @gmail.com Telegram- link በውስጥ ኦዲት ዳይሬክቶሬት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ተግባር 1 የኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ቢሮ የውስጥ ኦዲት ዳይሬክቶሬት የተዘረጋውን የውስጥ ቁጥጥር ስርዓት የቢሮዎችን ዓላማዎች ቁጠባና ውጤታማ በሆነ መንገድ ከግብ ለማድረስና ያለውን ስጋት ወይም ተጋላጭነት በመለየት የመለ፣ንግስት ሀብትና ንብረት እንዲጠበቅ ማድረግ ተግባር 2 በስጋት ዳሰሳ እቅድ ላይ የተጠቀሱት ተግባራት በተጠናከረ የውስጥ ቁጥጥር ውጤታማ ማድረግ ወቅታዊ እና ፈጣን የኦዲት ሽፋንና የክትትል ስርዓት ማስፈን ተግባር 3 በኦዲት ምርመራ ግኝቶችና ግድፈቶች ላይ የሙያና የምክር አገልግሎት የመስጠት አፋጣኝ የሆነ የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድ ማድረግና የውስጥ ቁጥጥር ስርዓት ዝርጋታን ማጠናከር ተግባር 4 የመንግስትን በጀት በዓዋጅ በደንቡና በመመሪያው መሰረት የመንግስት ሃብትና ንብረት ከብክነትና ከአሰራር ብልሹነት በመጠበቅ ለታለመበት ዓላማ ማዋል ፋይል እና ሰነድ