እቅድ በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የ2015 ዓ.ም ዓመታዊ ፊዚካል ዕቅድመግቢያ//በሀገራችን ሆነ በክልላችን ውጤታማ፣ ፈጣንና ቀጣይነት ያለው የኢኮኖሚ እድገት ለማረጋገጥ ዕድገት ተኮር የሆኑ የኢንቨስትመንት መስኮችን በማስፋፋት ሥራ አጥነትን ለመቅረፍና ለኢኮኖሚው ዕድገት ያላቸውን ድርሻ ከፍ ለማድረግ በሙሉ አቅማችንና በተደራጀ አግባብ የባለሃብቱን አመለካከት በመለወጥና አቅማቸዉን በማጠናከር በስፋት በጋራ መረባረብ ይኖርብናል፡፡ሙሉውን ሰነድ ከዚህ ያገኛሉ! የአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የተለያዩ አመታታ ዓመታዊ ፊዚካል ዕቅድ መረጃዎች በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የ2017 ዓ.ም ዓመታዊ ፊዚካል ዕቅድ