የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

በዳይሬክቶራቱ የሚከናወኑ ዋናዋና ተግባራት

  • ለዉስጥ ደንበኛ
  • የአፈፃፀም ሪፖርት ማዉጣት
  • የተሰረዙ ፕሮጀክቶቸ ሪፖርት
  • የፈቃድ ሪፖርት ማዉጣት
  • ለዉጭ ደንበኛ
  • እንደጥያቄያቸዉ አግባብ  መረጃዎችን በማደራጀት በደብዳቤ  ወይም በኢሜል መላክ
  • የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና
  • የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ስፔሲፊኬሽን ማዘጋጀት
  • የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ስፔሲፊኬሽን ማረጋገጥ
  • የኔትወርክ  እና የኢንተርኔት አገልግሎት

ፋይል እና ሰነድ

Scroll to Top