የኢንዱስትሪ ዞን አካባቢ እንክብካቤ ዳይሪክቶሬት በላቸው አቤልነህየኢንዱስትሪ ምርት ውጤታማነት ክትትልና ድጋፍ ዳይሪክቶሬት ዳይሬክተር Phone no -0918704990 E-mail address - Belachewabelneh@gmail.com Telegram- link በዳይሬክቶራቱ የሚከናወኑ ዋናዋና ተግባራት ተግባር #1 በኢንዱስትሪ መንደር እና ከኢንዱስትሪ መንደር ዉጭ ለሚገቡ ፕሮጀክቶች መሬት ማስተላለፍ ተግባር #2 የዘርፍ ለዉጥ ለሚያስፈልጋቸዉ ፕሮጀክቶች ለዉጥ ያስፈለገበትን ምክንያት በተገቢዉ መንገድ በመገምገም ዉሳኔ መስጠት ተግባር #3 የኢንዱስትሪ ሸድን ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ማስተላለፍ/ማከራየት/ ተግባር #4 የኢንዱስትሪ መንደር ሽድ ማልማት እና ማስተዳደር ተግባር #5 የአካባቢን ማህበራዊ ደህንነትን ማረጋገጥ ፋይል እና ሰነድ Yeproject memelimeya-2016 Directive_6_2015_pdf_for_projectes_working_area_expansion_request