የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ድጋፍና ክትትል ዳይሬክቶሬት

ይብራሂም ዳውድ

የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ድጋፍና ክትትል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

በዳይሬክቶራቱ የሚከናወኑ ዋናዋና ተግባራት

ተግባር 1

 በተዘጋጁ ልዩ ልዩ መመሪያዎች ዙሪያ ለባለሃብቱ መረጃ መስጠት

 የግብርና፤ሆርቲካልቸርና አገልግሎት ኢንቨስትመንት ዘርፎች አገልግሎት የሚውል የመሬት መረጃ መስጠት

 የሚቀርቡ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ይቀበላል፣ይገመግማል፣ውሳኔ ይሰጣል እንዲሁም ለቦርድ በማቅረብ ውሳኔ ያሰጣል፡፡

 ለባለሃብቶች መሰረተ ልማት እና ፋይናንስ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያመቻቻል

ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን መረጃ ማዘጋጀትና ውታዊ ማድረግ

የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን የክዋኔ ኦዲት በማድርግ አፈፃፀማቸውን ማሳደግ

ምርታቸውን ወደ ውጭ የሚልኩ ፕሮጀክቶችን ድጋፍ ማድረግ

ፋይል እና ሰነድ

Scroll to Top