የፕሮሞሽንና ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

ወ/ሮ አዲሴ መብራቴ ለማ

የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ

በዳይሬክቶራቱ የሚከናወኑ ዋናዋና ተግባራት

ተግባር 1

የክልሉን የሃብት መሰረቶች/ክምችት የሚያሳይ ጥናት በማጥናት ኢንቨስት ለሚያደርጉ ባለሃብቶች ዝግጁ ማድረግ

በተመረጡ የኢንቨስትመንት  ዘርፎች የእቅድመ አዋጭነት ጥናት በማካሄድ ለኢንቨስተሮች  ማቅረብ (እንዳስፈላጊነቱ)

በተመረጡ የኢንቨስትመንት  ዘርፎች የእቅድመ አዋጭነት ጥናት በማካሄድ ለኢንቨስተሮች  ማቅረብ (እንዳስፈላጊነቱ)

በክልሉ የሚገኙ ፕሮጀክቶች ያሉባቸውን መሰረታዊ ችግሮች በጥናት በመለየት የመፍትሄ ሃሳቦችን ማቅረብ

በስራ ላይ በሚገኙ የኢንቨስትመንት ደንቦች፣መመሪያዎችና ሌሎች አሰራሮች ዙሪያ ያሉ ክፍተቶችን በመለየት ማሻሻያ እንዲደረግባቸው ማድረግ

በአማካሪ ድርጅቶች የሚጠኑ ኢንቨስትመንት ጥናቶች መከታተልና የማስተካከያ ሃሳቦችን መስጠት

የክልሉን እምቅ ሃብት፣የኢንቨስትመንት አማራጮች፣ምቹ ሁኔታዎችና ማበረታቻዎች ሰነድ በማዘጋጀት ማስተዋወቅ ፣

የክልሉን ዕምቅ ሀብት፣ የኢንቨስትመንት አማራቾች፣ምቹ ሁኔታዎችና ማበረታቻዎች   በሚመለከት  የማማከር አገልግሎት መስጠት፣

ስለ ክልሉን እምቅ ሃብት፣ የኢንቨስትመንት አማራቾች፣ምቹ ሁኔታዎችና ማበረታቻዎች  መረጃ ለሚፈልጉ አካላት መረጃ መስጠት

የክልሉን አጠቃላይ የኢንቨስትምንት እንቅስቃሴ የሚመለከት መረጃ  መስጠት

የሂደቱን ስራዎች የሚመለከቱ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን መስጠት

መረጃ ፈልገው ለሚመጡ ሚዲያዎች መረጃ መስጠት

ፋይል እና ሰነድ

Scroll to Top