የማስፋፊያ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠት

የማስፋፊያ ኢንቨስትመንቱ የሚካሄደው በግለሰብ ከሆነ
  • በቢሮው የተዘጋጀውን የማመልከቻ ቅጽ ባለሃብቱ መሙላት
  • ሁለት የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ
  • የአገልግሎት ክፍያ 200 ብር
  • የባለሃብቱ መታወቂያ ካርድ ፎቶ ኮፒ ወይም የአገር ውስጥ ባለሃብትነት መታወቂያ ካርድ ፎቶ ኮፒ
  • የነባር ድርጅቱ የጸና የንግድ ስራ ፈቃድ
  • የፕሮጀክት አዋጭነት ጥናት ሰነድ ወይም የነባር ድርጅቱ ወቅታዊ የኦዲት ሪፖርት
  • የማመልከቻ ቅጹን የሞላው በወኪል ከሆነ የውክልና ስልጣን ማረጋገጫ ሰነድ ፎቶ ኮፒ
  • በቢሮው የተዘጋጀውን የማመልከቻ ቅጽ መሙላት
  • የማህበሩ መመስረቻ ጹኁፍ እና የመተዳደሪያ ደንብ ፎቶ ኮፒ ወይም አዲስ የሚቋቋም ከሆነ ከዚህ በተጨማሪ የማህበርተኞቹ መታወቂያ ካርድ ፎቶ ኮፒ ወይም የአገር ውስጥ ባለሃብትነት መታወቂያ ካርድ ፎቶ ኮፒ
  • የነባር ድርጅቱ የጸና የንግድ ስራ ፈቃድ
  • የፕሮጀክት አዋጭነት ጥናት ሰነድ ወይም የነባር ድርጅቱ ወቅታዊ የኦዲት ሪፖርት
  • የአገልግሎት ክፍያ 200 ብር
  • የማመልከቻ ቅጹን የሞላው በወኪል ከሆነ የውክልና ስልጣን ማረጋገጫ ሰነድ ፎቶ ኮፒ
  • በቢሮው የተዘጋጀውን የማመልከቻ ቅጽ መሙላት
  • የህብረት ስራ ማህበሩ መመስረቻ ጹኁፍ እና የማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ ፎቶ ኮፒ
  • የነባር ድርጅቱ የጸና የንግድ ስራ ፈቃድ
  • የፕሮጀክት አዋጭነት ጥናት ሰነድ ወይም የነባር ድርጅቱ ወቅታዊ የኦዲት ሪፖርት
  • የአገልግሎት ክፍያ 200 ብር
  • የማመልከቻ ቅጹን የሞላው በወኪል ከሆነ የውክልና ስልጣን ማረጋገጫ ሰነድ ፎቶ ኮፒ
  • በቢሮው የተዘጋጀውን የማመልከቻ ቅጽ መሙላት
  • የድርጅቱ መቋቋሚያ አዋጅ እና የማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ ፎቶ ኮፒ
  • የነባር ድርጅቱ የጸና የንግድ ስራ ፈቃድ
  • የፕሮጀክት አዋጭነት ጥናት ሰነድ ወይም የነባር ድርጅቱ ወቅታዊ የኦዲት ሪፖርት
  • የአገልግሎት ክፍያ 200 ብር
  • የማመልከቻ ቅጹን የሞላው በወኪል ከሆነ የውክልና ስልጣን ማረጋገጫ ሰነድ ፎቶ ኮፒ
Scroll to Top