የብርታ ብረትና እንጨት ልማት ዳይሪክቶሬት

ዳኛቸው ጌቴ

የብርታ ብረትና እንጨት ልማት ዳይሪክቶሬት ዳይሬክተር

በዳይሬክቶራቱ የሚከናወኑ ዋናዋና ተግባራት

ተግባር 1

አገልግሎት ፈልገው ለሚመጡ ባለሀብቶች የማሽነሪ ዝርዝር መገለጫ መስጠትና ማማከር፤

የሚቀርቡ ፕሮጀክቶችን መገምገም፣ ማሽንና ፕላንት ላይ አውት መስራት፤

የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የመሰረተ ልማት ችግሮች ለይቶ መፍታት፤

የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የሊዝ ፋይናንስ ብድር ተጠቃሚ እንዲሆኑ መደገፍ፣

የአምራች ኢንዱስትሪ ዎችን የስራ ማስኬጃ ብድር ተጠቃሚ እንዲሆኑ መደገፍ ፤

አምራች ኢንዱስትሪዎችን እርስ በእርስ በማስሳሰርና ከሌሎች በማቅረብ የጥሬ እቃ ችግር ለይቶ መፍታት፤

ከዩኒቨርሲቲወች፣ከሙያናቴክኒክጋር እና ከሌሎች ጋር በመሆን ለአምራች ኢንዱስትሪዎችን የተሟላ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን በ4ቱ የድጋፍ ማዕቀፎች ዙሪያ ድጋፍ/ ስልጠና መስጠት፤

የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የፐርፎርማንስ ኦዲቲንግ መስራት፤

የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ፋይናንሻል ኦዲቲንግ እንዲያስደርጉ ድጋፍ ማድረግ፤

የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ተኪ ምርት የሚያመርቱትን በአይነት፣ በመጠንና በዋጋ መለየትና ልዩ ድጋፍ መስጠት፤

የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የኤክስፖርት እንዲያደርጉ መደገፍና ያደረጉትን በአይነት፣ በመጠንና በዋጋ መለየት፤

የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም መለካት፤

የአምራች ኢንዱስትሪዎች የደረጃ ሽግግር እንዲያደርጉ መደገፍ፤

የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የተሞክሮ ቅመራና ማስፋት ስራዎች መስራት፤

የእስኪል ክፍተትን መሰረት ያደረገ የስልጠና ማንዋሎችን በማዘጋጀት ለድጋፍ ሰጭ ባለሙያዎች ማሰልጠን፤

1አዲስና ነባር አምራች ኢንዱስትሪዎችን መረጃ ማደራጀት፣ ወቅታዊ ማድረግና መተንተን

ያቋረጡ አምራች ኢንስዱትሪዎችን ድጋፍ በማድረግ ወደ ማምረት መመለስ፤

በአዲስና በነባር አምራች ኢንዱስትሪዎች የስራ እድል እንዲፈጠር መደገፍና መረጃውን ማጠናከር እና የመሳሰሉትን ያጠቃልላል፡፡

ፋይል እና ሰነድ

Scroll to Top