የእቅድና በጀት ድጋፍና ክትትል ዳይሪክቶሬት

የእቅድና በጀት ድጋፍና ክትትል ዳይሬክቶሬት

ተራማጅ አገር አዳነ

የእቅድና በጀት ድጋፍና ክትትል ዳይሪክቶሬት ዳይሬክተር

በዳይሬክቶራቱ የሚከናወኑ ዋናዋና ተግባራት

የተናበበ እና ጥራት ያለው እቅድ በማዘጋጀት ለዞኖች፣ ለሜትሮፖሊታን ከተሞች ለክልል ም/ር ቤት ለሴቶችና ህጻናት እና ለሌሎች ለሚመለከታቸው ተቋማት በወቅቱ መላክ፣

ጥራት ያለው ሪፖርት በየሩብ ዓመቱ በማዘጋጀት ለፕላን ኮሚሽን ለክልል ምክር ቤት ለሴቶችና ለሚመለከታቸው ተቋማት እንዲሁም ለፌደራል ተቋማት መላክ፣

ጥራት ያለው እና አስተማሪ የሆነ ግብረመልስ በየሩብ አመቱ በማዘጋጀት ለሂደቶችና ለዞኖች በወቅቱ መላክ፣

በክልሉ መንግስት ጸድቅ የተሰጠን በጀት ለኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ፣ ለአዲስ አበባ የኢንቨስትመንት ማስተባበሪያ ጽ/ቤትእና ለባለበጀት ዞኖች የበጀት ድልድል መስራትና በወቅቱ ማደስረስ፣ በተጨማሪ በአመት ሁለት ጊዜ የበጀት ዝውውር መስራት፣

የዞኖችንና ሜትሮፖሊታን ከተሞችን የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት መሰረት በማድረግ በየሩብ አመቱ የመስክ ድጋፍና ክትትል ማድረግ፣

ለባለጉዳዮች የሚፈልጉትን የመረጃ አገልግሎት መስጠት፣

ፋይል እና ሰነድ

Scroll to Top