ርዕይ፣ተልዕኮ፣እሴቶችና የአሠራር መርሆዎች፣የሚያከናውናቸው ዋና ዋና ተግባራት/ግቦች/
በ 2022 የክልሉ ኢኮኖሚ በኢንዱሰትሪ ላይ የተመሰረተ ሆኖ ማየት፡፡
ተልዕኮ፡–
- የኢንቨስትመንት አማራጮችን በማስፋትና የዘርፉን ማነቆዎች በመለየት ለመፍትሄ የሚረዱ ሀገር አቀፍና ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎቸን በመቀመርምቹ የሆነ የኢንዱስትሪና የኢንቨስትመንት መሰረቱን በማስፋት የኢንቨስትመንት ፍሰቱን ማሳደግ፣
- የክልሉን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ልማት የሚደገፉ ተቋማትን አቅም በመገንባትና በቴክኖሎጂ በመደገፍ የዘርፉን ፈጣን ልማትና ቀጣይነት ማረጋገጥና የክልሉን ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ማፋጠን፣
- የአምራች ኢንዱስትሪዎች ውጤት የሆኑ ገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በማምረት መተካት፣
- አምራች ኢንዱስትሪዎችና የግብርና ኢንቨስትመንት የኤክስፖርት ምርትን በማምረት የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ማሳደግ፣
- በኢንቨስትመንት የተሰማሩ ባለሀብቶች ዘመናዊና ተወዳዳሪ የሆነ የአሰራር ስርዓትን ተከትለው የዘርፉን ልማት እንዲያስፋፉ በመደገፍ ሰፊ የስራ እድል በመፍጠር፣ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፡፡
- የላቀ አገልግሎት፣
- የደንበኛ እርካታ፣
- ጥራትና ቅልጥፍና፣
- የስራ ፍቅርና ከበሬታን፤
- አገልጋይነት፣
- ቅንጅታዊ አሰራር
- ዘመናዊነት
- ዝግጁነት
- ፈጣሪነት
- የአመራሩንና የፈጻሚዎችን አቅም ማሳደግ
- የተገልጋዮችን እርካታና አመኔታ ማሳደግ
- የሃብት አጠቃቀምንና ውጤታማነትን ማሳደግ
- የክልሉን ጸጋዎች በማስተዋዎቅ የኢንቨስትመንት ፍሰቱን በማሳደግ፤ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ እንዲያወጡ ማድረግ
- ለአምራች ኢንዱስትሪዎችና ለሌሎች ለኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች የሚውል የመሬት፣ የመሰረተ ልማትና የፋይናንስ አቅርቦትን ማሳደግ
- የአምራች ኢንዱስትሪዎችና ሌሎች የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች የማበረታቻ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ በመደገፍ ወደ አፈጻጸም የመግባት አቅማቸውን ማሳደግ፣
- የአምራች ኢንዱስትሪዎችን አማካይ የማምረት አቅም ማሳደግ
- በአምራች ኢንዱስትሪዎች እና በሌሎች የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች የሚገኝ የኤክስፖርት ገቢ ማሳደግ
- ስትራቴጂክ የገቢ ምርትን የሚተኩ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የሀገር ውስጥ የገበያ ድርሻን ማሳደግ፣
- ከአምራች ኢንዱስትሪዉ እና ከሌሎች የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች የሚፈጠረውን የስራ እድል ማሳደግ
- የአምራች ኢንዱስትሪዎችንና ሌሎች የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ምርታማነት የሚያሻሽሉ የጥናትና ምርምር ስራዎችን ማሳደግ፣
- የቴክኖሎጅ ልማትና የመረጃ አያያዝ ውጤታማነትን ማሳደግ