አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠት
ኢንቨስትመንቱ የሚካሄደው በግለሰብ ከሆነ
- በቢሮው የተዘጋጀውን የማመልከቻ ቅጽ ባላብቱ መሙላት
- ሁለት የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ
- የአገልግሎት ክፍያ 600 ብር
- የባለሃብቱ መታወቂያ ካርድ ፎቶ ኮፒ ወይም የአገር ውስጥ ባለሃብትነት መታወቂያ ካርድ ፎቶ ኮፒ
- የማመልከቻ ቅጹን የሞላው በወኪል ከሆነ የውክልና ስልጣን ማረጋገጫ ሰነድ ፎቶ ኮፒ
- ኢንቨስትመንት ፈቃዱ በተለያዩ ምክነያቶች ተሰርዞበት ድጋሚ የሚወጣ ከሆነ አንድ አመት የሞላው መሆኑን ማረጋገጥ፡፡
ኢንቨስትመንቱ የሚካሄደው በንግድ ማህበር ከሆነ
- የማህበሩ መመስረቻ ጹኁፍ እና የመተዳደሪያ ደንብ ፎቶ ኮፒ ወይም አዲስ የሚቋቋም በተጨማሪ የማህበርተኞቹ መታወቂያ ካርድ ፎቶ ኮፒ ወይም የአገር ውስጥ ባለሃብትነት መታወቂያ ካርድ ፎቶ ኮፒ
- የአገልግሎት ክፍያ 600 ብር
- የማመልከቻ ቅጹን የሞላው በወኪል ከሆነ የውክልና ስልጣን ማረጋገጫ ሰነድ ፎቶ ኮፒ
- ኢንቨስትመንት ፈቃዱ በተለያዩ ምክነያቶች ተሰርዞበት ድጋሚ የሚወጣ ከሆነ አንድ አመት የሞላው መሆኑን ማረጋገጥ፡፡
- በቢሮው የተዘጋጀውን የማመልከቻ ቅጽ ድርጅቱ መሙላት
ኢንቨስትመንቱ በመንግስት የልማት ድርጅት ከሆነ
- የድርጅቱ መመስረቻ ጹኁፍ እና ድርጅቱ የተቋቋመበት ደንብ ፎቶ ኮፒ
- የአገልግሎት ክፍያ 600 ብር
- የማመልከቻ ቅጹን የሞላው በወኪል ከሆነ የውክልና ስልጣን ማረጋገጫ ሰነድ ፎቶ ኮፒ
- ኢንቨስትመንት ፈቃዱ በተለያዩ ምክነያቶች ተሰርዞበት ድጋሚ የሚወጣ ከሆነ አንድ አመት የሞላው መሆኑን ማረጋገጥ፡፡
- በቢሮው የተዘጋጀውን የማመልከቻ ቅጽ ማህበሩ መሙላት
ኢንቨስትመንቱ በህብረት ስራ ማህበር ከሆነ
- የህብረት ስራ ማህበሩ መመስረቻ ጹሁፍ እና የማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ ፎቶ ኮፒ