“የአምራችና ከአምራች ውጭ የሆኑ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶቻችን አፈፃፀም ለማሻሻል፣ አፈፃፀማቸውንም በማሳደግ ወደ ምርት/አገልግሎት ለማስገባት፣ በልዩ ልዩ ማነቆዎች ያቆሙትን ድጋሚ ወደ ምርት ለመመለስ ብሎም ዞኖችን/ከተሞችን ወደ ተቀራረበ የአፈፃፀም ደረጃ እንዲመጡ ተከታታይነት ያለውና ችግር ፈች የሆነ የመስክ ድጋፍና ክትትላችን በዚህ በጀት አመት ከመቸውም ጊዜ በላቀ ሁኔታ ተጠናክሮ ይቀጥላል፤
በመሆኑም ከቀጣይ አንፃር ተቋም ግንባታን፣ ካፒታልን መሰረት ያደረገ ኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን፣ ምርታማነትን ማሳደግ፣ ማነቆዎችን መፍታት፣ ኢንሸቲቮች ላይ ማተኮር ብሎም የድጋፍና ክትትል አግባብ በቢሮውና በየደረጃው ባለው መዋቅራችን ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል”
አቶ እንድሪስ አብዱ
የአብክመ አኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ በመስክ ድጋፍ ግምገማ ማጠቃለያ ከተናገሩት ተቀንጭቦ የተወሰደ።
ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት!!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
Facebook
Website-http://www.investinamhara.gov.et/
YouTube-
youtube.com/channel UCRKHHaX4S9KHqNVhLAt1bkg
WhatsApp Channel –https://whatsapp.com/channel/0029Vb769KiHrDZb8EXzee0L
Twitter-https://x.com/amhara_and77292
Telegram Channel -Investinamharahttps://t.me/invmek
Instagram- https://www.instagram.com/investinamhara?igsi=MTJrZzdsdWhrNzViYQ==

