Notice: Function _load_textdomain_just_in_time was called incorrectly. Translation loading for the astra domain was triggered too early. This is usually an indicator for some code in the plugin or theme running too early. Translations should be loaded at the init action or later. Please see Debugging in WordPress for more information. (This message was added in version 6.7.0.) in /data/var/www/vhosts/investinamhara.gov.et/httpdocs/wp-includes/functions.php on line 6260
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ልዑካን ቡድን ከቢሮው የማኔጅመንት አባላት ጋር ተወያዩ!!!
Deprecated: Function WP_Dependencies->add_data() was called with an argument that is deprecated since version 6.9.0! IE conditional comments are ignored by all supported browsers. in /data/var/www/vhosts/investinamhara.gov.et/httpdocs/wp-includes/functions.php on line 6260

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ልዑካን ቡድን ከቢሮው የማኔጅመንት አባላት ጋር ተወያዩ!!!

ኢኢቢ ታህሳስ 21/ 2017 ዓ.ም (ባህር ዳር)

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የተዋረድ ተቋማትን (ክልሎች/ከተማ አስተዳደሮች) የስራ እንቅስቃሴ በየጊዜው በመከታተል ድጋፍና ክትትል ያደርጋል፤ የኮሚሽኑ ልዑክ አባላት ዛሬ ታህሳስ 21/2017 ዓ.ም በክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ በመገኘት የቢሮውን የ2017 በጀት ዓመት ያለፉት 6 ወራት የስራ እንቅስቃሴ ከቢሮው የማኔጅመንት አባላት ጋር መክሯል፡፡ ቡድኑም ባለፉት 6 ወራት ስለነበሩት ጥንካሬዎች አድናቆታቸውን ገልፀው በዕጥረት የታዩ ጉዳዮች እንዲሻሻሉ አስተያየት ሰጥተዋል፡፡

ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት!!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

Facebook- https://www.facebook.com/investamhara?mibextid=ZbWKwL

Website- http://www.investinamhara.gov.et/

YouTube- youtube.com/channel/UCRKHHaX4S9KHqNVhLAt1bkg

WhatsApp- https://chat.whatsapp.com/C7sUyLeKQ5D9C4kLK4Uizo

Twitter- https://x.com/amhara_and77292

TikTok- https://www.tiktok.com/@investamhara.regi?_t=8rw4bEMf3hg

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top