###########################################

ኢኢቢ ታህሳስ 15/ 2017 ዓ.ም (ባህር ዳር)

የውይይት መድረኩን የመሩት የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ እንድሪስ አብዱ ሲሆኑ የውይይቱ ዋና ዓላማ የሀርቡን ሁለገብ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደ ትግበራ ምእራፍ ለማሸጋገር ሲሆን በዚሁ ውይይትም በፓርኩ ዙሪያ እስካሁን የተደረጉ ጥረቶች፣ የተገኙ ውጤቶች፣ ያጋጠሙ ችግሮችና ችግሮቹ በሚፈቱበት አቅጣጫዎች ላይ የጋራ መግባባት እንዲሁም መተማመን በመፍጠር ፓርኩን ወደተሟላ ትግበራ ለማሸጋገር ያለመ ውይይት እንደነበር ከከተማው ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ፅ/ቤት የተገኘው መረጃ ያስረዳል፤በመድረኩም ሃርቡ ሁለገብ ኢንዱስትሪ ፓርክ መሬት የወሰዱ ባለሃብቶችና ባላድርሻ አካላት ተገኝተዋል፡፡

ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት!!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

Facebook- https://www.facebook.com/investamhara?mibextid=ZbWKwL

Website- http://www.investinamhara.gov.et/

YouTube- youtube.com/channel/UCRKHHaX4S9KHqNVhLAt1bkg

WhatsApp- https://chat.whatsapp.com/C7sUyLeKQ5D9C4kLK4Uizo

Twitter- https://x.com/amhara_and77292

TikTok- https://www.tiktok.com/@investamhara.regi?_t=8rw4bEMf3hg

See insights and ads

Boost post

All reactions:

23ANRS IPDC Kombolcha Branch, Chuchu Nati and 21 others

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top