###########################################
ኢኢቢ ታህሳስ 15/ 2017 ዓ.ም (ባህር ዳር)
ውይይቱ የዞኑ ም/ዋና አስተዳዳሪ ና የስትሪንግ ኮሚቴው ም/ሰብሳቢ አቶ አሊ ይማም በተገኙበት የተደረገ ሲሆን በተያዘው በጀት ዓመት በዞኑ በሚፈጸሙ አንኳር ተግባራት ዙሪያ ውጤታማ ውይይት መደረጉን ከዞኑ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ያገኘነው መረጃ ያስረዳል፡፡ በዚሁ ውይይት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ስራ ስኬታማ የሚሆኑበት ሀሳቦች ቀርበውም የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል፡፡
ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት!!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
Facebook- https://www.facebook.com/investamhara?mibextid=ZbWKwL
Website- http://www.investinamhara.gov.et/
YouTube- youtube.com/channel/UCRKHHaX4S9KHqNVhLAt1bkg
WhatsApp- https://chat.whatsapp.com/C7sUyLeKQ5D9C4kLK4Uizo
Twitter- https://x.com/amhara_and77292
TikTok- https://www.tiktok.com/@investamhara.regi?_t=8rw4bEMf3hg…
