ኢኮኖሚያዊ መዋቅራዊ ሽግግር የሚረጋገጠው አምራች ኢንዱስትሪው ላይ አትኩሮ በመስራት ነው።

ኢኮኖሚያዊ መዋቅራዊ ሽግግር የሚረጋገጠው አምራች ኢንዱስትሪው ላይ አትኩሮ በመስራት ነው።

በዛሬው እለት የተቋማችንን ያለፋት 90 ቀናት እቅድ አፈጻጸም ከመዋቅራችን አመራሮች እና ባለሞያዎች ጋር ገምግመናል።ባለፋት ወራት ለበጀት አመቱ በቂ ቅድመ ዝግጅት ከማድረግ ባሻገር ተስፋ ሰጭ ተግባራት መከናወናቸውን ተገንዝበናል።የቀጣይ 90ቀናት እቅድ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ መነሳሳትና ቁጭት በሚፈጥር መልኩ መድረካችንን አጠናቀናል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top