አማራ ክልል በየጊዜው የኢንቨስትመንት ፍሰት እያደገ የሚሄድበት፣ የእምቅ ሰው ሰራሽና ተፈጥሮአዊ ሀብት ባለቤት እንደመሆኑ አገልግሎ አሰጣጣችን ዲጂታላይዝ ማድረግ ይገባል ፣

አማራ ክልል በየጊዜው የኢንቨስትመንት ፍሰት እያደገ የሚሄድበት፣ የእምቅ ሰው ሰራሽና ተፈጥሮአዊ ሀብት ባለቤት እንደመሆኑ አገልግሎ አሰጣጣችን ዲጂታላይዝ በማድረግ ከማሳለጥና ማዘመን ባሻገር መረጃ አያያዛችንና በሁሉም ተግባራትና አገልግሎቶች የአሰራር ስርአታችን በቴክኖሎጂ ማዘመን የቅድሚያ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ ተግባር ሊሆን ይገባል፣

ኢንቨስትመንት እንደ ሀገር ኢኮኖሚውን ከማሳደግ አንፃር ጉልህ ሚና አለው፣ አሁን ካለንበት የውድድር ግሎባላይዝ አለም አንፃርም ይህንን ተቋም ማዘመንና ተወዳዳሪ ማድረግ ለነገ የማይባል ስራ መሆን አለበት።

የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች በክልላችን ሁሉም አስፈላጊ መሰረተ ልማት በተሟላላቸው የኢንዱስትሪ ፓርኮች መጥተው ኢንቨስት እንዲያደርጉ ሲሉም ጥሪ አስተላልፈዋል።

ክቡር ዶ.ር አህመዲን መሀመድ

በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የከተማ ልማት ክላስተር አስተባባሪና የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ

በቢሯችን የአንደኛ ሩብ አመት ግምገማ ተገኝተው ከተናገሩት የተወሰደ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top