የኢንቨስትመንት ማበረታቻዎች ዳይሪክቶሬት

ትዕግስት አብርሀም

የኢንቨስትመንት ማበረታቻዎች ዳይሪክቶሬት ዳይሬክተር

በዳይሬክቶራቱ የሚከናወኑ ዋናዋና ተግባራት

ተግባር 1

የኢንቨስትመንት ፈቃድ ይሰጣል፣ ያድሳል፣ ይተካል፣ ያሻሽላል፣ ያግዳል፣ ይሰርዛል፤ ክፍያ ያስፈጸማል፤

ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ከውጭ የሚገቡ የካፒታል እቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን ዝርዝር ለመገምገምና ለመወሰን የሚረዱ ማኑዋሎችን እንዲዘጋጁ ያደርጋል፣ ሲፈቀድም ተግባራዊ ያደርጋል፣

የጉምሩክ ቀረጥ ነጻ ማበረታቻ በሚሰጥበት የኢንቨስትመንተ መስክ ለመሠማራት በቢሮዉ የኢንቨስትመንት ፈቃድ የተሰጣቸው ባለሀብቶች ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ እንዲገቡላቸው የሚያቀርቧቸውን የካፒታልና የግንባታ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች እንዲሁም ተሽከርካሪዎች ዝርዝር ከኢንቨስትመንት ሕጉ አኳያ ይመረምራል፣ ይገመግማል፣ የጉምሩክ ቀረጥ ማበረታቻውን ይፈቅዳል::

የገቢ ግብር ነጻ ማበረታቻ በሚሰጥበት የኢንቨስትመንተ መስክ ለመሠማራት ከቢሮዉ የኢንቨስትመንት ፈቃድ የተሰጣቸው ባለሀብቶች የመበቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይፈቅዳል፡፡

ፋይል እና ሰነድ

Scroll to Top