Notice: Function _load_textdomain_just_in_time was called incorrectly. Translation loading for the astra domain was triggered too early. This is usually an indicator for some code in the plugin or theme running too early. Translations should be loaded at the init action or later. Please see Debugging in WordPress for more information. (This message was added in version 6.7.0.) in /data/var/www/vhosts/investinamhara.gov.et/httpdocs/wp-includes/functions.php on line 6260
የውስጥ ኦዲት
Deprecated: Function WP_Dependencies->add_data() was called with an argument that is deprecated since version 6.9.0! IE conditional comments are ignored by all supported browsers. in /data/var/www/vhosts/investinamhara.gov.et/httpdocs/wp-includes/functions.php on line 6260

የውስጥ ኦዲት ዳይሬክቶሬት

በላይነሽ እንድሪስ

የውስጥ ኦዲት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

በውስጥ ኦዲት ዳይሬክቶሬት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት

ተግባር 1

የኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ቢሮ የውስጥ ኦዲት ዳይሬክቶሬት የተዘረጋውን የውስጥ ቁጥጥር ስርዓት የቢሮዎችን ዓላማዎች ቁጠባና ውጤታማ በሆነ መንገድ ከግብ ለማድረስና ያለውን ስጋት ወይም ተጋላጭነት በመለየት የመለ፣ንግስት ሀብትና ንብረት እንዲጠበቅ ማድረግ

በስጋት ዳሰሳ እቅድ ላይ የተጠቀሱት ተግባራት በተጠናከረ የውስጥ ቁጥጥር ውጤታማ ማድረግ ወቅታዊ እና ፈጣን የኦዲት ሽፋንና የክትትል ስርዓት ማስፈን

በኦዲት ምርመራ ግኝቶችና ግድፈቶች ላይ የሙያና የምክር አገልግሎት የመስጠት አፋጣኝ የሆነ የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድ ማድረግና የውስጥ ቁጥጥር ስርዓት ዝርጋታን ማጠናከር

የመንግስትን በጀት በዓዋጅ በደንቡና በመመሪያው መሰረት የመንግስት ሃብትና ንብረት ከብክነትና ከአሰራር ብልሹነት በመጠበቅ ለታለመበት ዓላማ ማዋል

ፋይል እና ሰነድ

Scroll to Top