Notice: Function _load_textdomain_just_in_time was called incorrectly. Translation loading for the astra domain was triggered too early. This is usually an indicator for some code in the plugin or theme running too early. Translations should be loaded at the init action or later. Please see Debugging in WordPress for more information. (This message was added in version 6.7.0.) in /data/var/www/vhosts/investinamhara.gov.et/httpdocs/wp-includes/functions.php on line 6260
የኢንዱስትሪ አገልግሎቶች
Deprecated: Function WP_Dependencies->add_data() was called with an argument that is deprecated since version 6.9.0! IE conditional comments are ignored by all supported browsers. in /data/var/www/vhosts/investinamhara.gov.et/httpdocs/wp-includes/functions.php on line 6260

በኢንዱስትሪ ዘርፍ የሚሰጡ አገልግሎቶች

  1. የሚቀርቡ ፕሮጀክቶችን በመመርምር መገምገም፣ ፕላንትና ማሽን ላይ አውት መስራት፤
  2. የማሽነሪ ድጋፍ ፈልገው ለሚቀርቡ ባለሀብቶችን/ ፕሮጀክትች የማሽነሪ ዝርዝር መገለጫ መስጠት፤
  3. የምክር አገልግሎት ለሚፈለጉ ባለሀብቶች /ፕሮጀክቶች  ድጋፍ መስጠት
    • የአዋጭነት ጥናት
    • የንግድ እቅድ
  4. የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የመሰረተ ልማት ችግሮችን በመለየት መፍታት
  5. የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የብደር ችግር ለይቶ መፍታት
  6. የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ መስጠት
  7. ቴክኖሎጅ መኮሪጅ፣ ማልማትና ማሸጋገር
    • የማሽነሪ ቴክኖሎጅዎችን በመለየት አሻሽሎ ወይንመ መቶ ፐርሰንት ቀድቶ ማሽጋገር
    • አዲዲስ ምርቶችን ማልማትና ማሸጋገር

7. ስለአምራች ኢንዱስትሪዎች ችግር የጥናትና ምርምር ስራዎችን መስራት

8. የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የጥሬ እቃ ችግር ለይቶ መፍታት

9. የአምራች ኢንዱስትሪዎችን መረጃ ወቅታዊ ማድረግ

10. የተኪና ኤክስፖርት ምርቶችን የሚያመርቱ አምራች ኢንዱስትሪዎችን መለየትና መደገፍ

11. በአምራች ኢንዱስትሪዎች የስራ እድል መፍጠር

12. ሞዴል አምራች ኢንዱትሪዎች በመለየት ተሞክሮ ቀምሮ ማስፋት

13. ፋይናንሻልና ፐርፎርማንስ ኦዲቲንግ መስራትና እንዲያስደርጉ መደገፍ

14. የደረጃ ሽግግር የሚያደርጉ አምራች ኢንዱትሪዎችን በመለየት ማሸጋገር

  1. የማምረት አቅም በሳይንሳዊ መንገድ መለካት
  2. ያቋረጡ አምራች ኢንደስትሪዎችን በመለየት ድጋፍ አድረጎ ወደ ምርት መመለስ
  3. ለፈፃሚውና ለአምራች ኢንዱትሪዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት
  4. ክፍተትን መሰረት ያደረገ ማንዋል ማዘጋጀትና ማውረድ
  5. ድጋፍና ክትትል ማድረግ
  6. የሚመጡ ደንበኞችን ተቀብሎ ማስተናገድ

ለተጨማሪ መረጃ ይህን ይጫኑ

Scroll to Top