Notice: Function _load_textdomain_just_in_time was called incorrectly. Translation loading for the astra domain was triggered too early. This is usually an indicator for some code in the plugin or theme running too early. Translations should be loaded at the init action or later. Please see Debugging in WordPress for more information. (This message was added in version 6.7.0.) in /data/var/www/vhosts/investinamhara.gov.et/httpdocs/wp-includes/functions.php on line 6260
የኢንቨስትመንት ፈቃደ መስጠት
Deprecated: Function WP_Dependencies->add_data() was called with an argument that is deprecated since version 6.9.0! IE conditional comments are ignored by all supported browsers. in /data/var/www/vhosts/investinamhara.gov.et/httpdocs/wp-includes/functions.php on line 6260

አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠት

ኢንቨስትመንቱ የሚካሄደው በግለሰብ ከሆነ
  • በቢሮው የተዘጋጀውን የማመልከቻ ቅጽ ባላብቱ መሙላት
  • ሁለት የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ
  • የአገልግሎት ክፍያ 600 ብር
  • የባለሃብቱ መታወቂያ ካርድ ፎቶ ኮፒ ወይም የአገር ውስጥ ባለሃብትነት መታወቂያ ካርድ ፎቶ ኮፒ
  • የማመልከቻ ቅጹን የሞላው በወኪል ከሆነ የውክልና ስልጣን ማረጋገጫ ሰነድ ፎቶ ኮፒ
  • ኢንቨስትመንት ፈቃዱ በተለያዩ ምክነያቶች ተሰርዞበት ድጋሚ የሚወጣ ከሆነ አንድ አመት የሞላው መሆኑን ማረጋገጥ፡፡
  • የማህበሩ መመስረቻ ጹኁፍ እና የመተዳደሪያ ደንብ ፎቶ ኮፒ ወይም አዲስ የሚቋቋም በተጨማሪ የማህበርተኞቹ መታወቂያ ካርድ ፎቶ ኮፒ ወይም የአገር ውስጥ ባለሃብትነት መታወቂያ ካርድ ፎቶ ኮፒ
  • የአገልግሎት ክፍያ 600 ብር
  • የማመልከቻ ቅጹን የሞላው በወኪል ከሆነ የውክልና ስልጣን ማረጋገጫ ሰነድ ፎቶ ኮፒ
  • ኢንቨስትመንት ፈቃዱ በተለያዩ ምክነያቶች ተሰርዞበት ድጋሚ የሚወጣ ከሆነ አንድ አመት የሞላው መሆኑን ማረጋገጥ፡፡
  • በቢሮው የተዘጋጀውን የማመልከቻ ቅጽ ድርጅቱ መሙላት
  • የድርጅቱ መመስረቻ ጹኁፍ እና ድርጅቱ የተቋቋመበት ደንብ ፎቶ ኮፒ
  • የአገልግሎት ክፍያ 600 ብር
  • የማመልከቻ ቅጹን የሞላው በወኪል ከሆነ የውክልና ስልጣን ማረጋገጫ ሰነድ ፎቶ ኮፒ
  • ኢንቨስትመንት ፈቃዱ በተለያዩ ምክነያቶች ተሰርዞበት ድጋሚ የሚወጣ ከሆነ አንድ አመት የሞላው መሆኑን ማረጋገጥ፡፡
  • በቢሮው የተዘጋጀውን የማመልከቻ ቅጽ ማህበሩ መሙላት
  • የህብረት ስራ ማህበሩ መመስረቻ ጹሁፍ እና የማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ ፎቶ ኮፒ
  • የአገልግሎት ክፍያ 600 ብር
  • የማመልከቻ ቅጹን የሞላው በወኪል ከሆነ የውክልና ስልጣን ማረጋገጫ ሰነድ ፎቶ ኮፒ
  • ኢንቨስትመንት ፈቃዱ በተለያዩ ምክነያቶች ተሰርዞበት ድጋሚ የሚወጣ ከሆነ አንድ አመት የሞላው መሆኑን ማረጋገጥ፡፡
Scroll to Top